የ አቀራረብ መደርደሪያ
የ አቀራረብ መደርደሪያ የ ያዘው መሰረታዊ ትእዛዞች አቀራረቡን በ እጅ ለመፈጸም ነው
Specifies whether to show or hide the Styles window, which is where you can assign and organize styles.
የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ
የ ፊደል መጠኖች ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል መጠን በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ከ ስሩ ማስመሪያ ወይንም ከ ስሩ የተሰመረበትን ማስወገጃ
Click to apply the current font color to the selected characters. You can also click here, and then drag a selection to change the text color. Click the arrow next to the icon to open the Font color toolbar.
የ ክፍል ይዞታዎች በ አግድም መሀከል ማሰለፊያ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ክፍሉ ድንበሮች ማሰለፊያ
ለ ተመረጡት ክፍሎች ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ይፈጽማል
ለ ተመረጠው ክፍል የ ፐርሰንት አቀራረብ መፈጸሚያ
ወደ ተመረጠው ክፍል ነባር የ ቁጥር አቀራረብ መፈጸሚያ
በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ አንድ የ ዴሲማል ቦታ ወደ ቁጥሮቹ መጨመሪያ
የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ መጨመሪያ
በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ አንድ የ ዴሲማል ቦታ ከ ቁጥሮቹ ማስወገጃ
የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ ማጥፊያ
ይጫኑ የ ማስረጊያ ማሳነሻ ምልክት ለማሳነስ የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት
Click the Increase Indent icon to increase the left indent of the current paragraph or cell content and set it to the next default tab position.
ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ለ መክፈት የ ድንበሮች እቃ መደርደሪያ: የ ወረቀቱን ቦታ ወይንም የ እቃውን ድንበሮች የሚያሻሽሉበት
ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
የ ቁጥር አቀራረብ : ቀን
የ ቀን አቀራረብን በተመረጡት ክፍሎች ውስጥ መፈጸሚያ
የ ቁጥር አቀራረብ: ኤክስፖኔንሺያል
የ ኤክስፖኔንሺያል አቀራረብ ለ ተመረጡት ክፍሎች መፈጸሚያ
ተጨማሪ ምልክቶች
የ CTL ድጋፍን ካስቻሉ ሌሎች ሁለት ተጨማሪ ምልክቶች ይታያሉ
ከ ግራ-ወደ-ቀኝ
ከ ቀኝ-ወደ-ግራ
በ ውስብስብ እቅድ ቋንቋ ጽሁፍ የሚገባው ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው